What is Cancer?
What is Cancer? Cancer is a disease that occurs when cells in the body grow and divide uncontrollably. These abnormal
በህክምና ጉዞዎ ውስጥ ግልጽነት የተሞላበት አገልግሎታችን ሃሳቦን ጥለው በእኛ ላይ እንዲተማመኑብን ያስችላል
በማናኪ ‘እናሳክሞ’ በሚለው የተልዕኮ መርሃችን እንመራለን ፣ በግልጽነት፣ በቀላልነት፣ እና በሥነ ምግባር በምንሰጠው አገልግሎት ይለየናል። እ.ኤ.አ በ2022 ከተቋቋምንበት ጀምሮ እያንዳንዱ ታካሚ የሚገባውን ህክምና እንዲያገኝ በማድረግ በሀገር በቀልና አለም አቀፍ ደረጃ ከ500 በላይ ታካሚ ቤተሰቦችን ህክምና በተሳካ ሁኔታ አካሂደናል።
ማናኪ ከሌሎች ድርጅቶች በተለየ መልኩ በተሰማራባቸው ገበያዎች ውስጥ ላይ ‘አንድ ቡድን፣ አንድ የታማኝ የሙያ ባለቤት ‘ መርህን እያንጸባረቀ አገልግሎት ይሰጣል። እኛ ጋር፣ ታካሚዎቻችንን እርስ በርስ በሚጣረሱ የጥቅም ግጭት ውስጥ አይገቡም ። በስራ ትጋታቸው የተመሰከረላቸው ሰራተኞቻችን እርስ በእርስ በቀልጣፋ ግንኙነት በመጣመር እያንዳንዱን ታካሚ እንደ ቤተሰባችን አባል አድርገው በመቁጠር ያልተቋረጠ እና ዕምነት የሚጣልበት አአገልግሎትን ይሰጣሉ።
ከልክ ያለፉ ክፍያዎች በሚጠየቁበት በዚህ የህክምና ኢንዱስትሪ ውስጥ ማናኪ ህክምናዎ ጉዞዎ ረገድ ከምርመራ አንስቶ እስከ ህክምናዎን አጠናቀው እስከሚወጡበት ድረስ ጠበቃዎት ሆኖ ያገለግሎታል ። የእኛ ብቸኛ ማበረታቻችን የህሙማኖቻችን ጤንነትና ደህንነት እንጂ የሆስፒታሎች የክፍያ መጠን አይደለም። እኛ ጋር ሲታከሙ በእርግጠኝነት እና በስነ-ምግባር መርሆች በተሞላ ዓለም ውስጥ ስለሚገቡ ከስውር አጀንዳዎች ወይም የተጋነኑ ወጪዎች ነፃ በመሆን ህክምናዎን ያጠናቅቃሉ።
የውጭ አገር የህክምና ጉዞ ሂደትን ማስኬድ ከባድ መስሎ ሊታዮ ቢችልም ነገር ግን በማናኪ እርሶ ብቻዎትን አይደሉም። የህክምና ቡድናችን ሳምንቱን በሙሉ 24 ሰዓት ከህክምና ቪዛ አንስቶ እስከ ከዕለታዊ የህክምና ምርመራ ድረስ ሁሉንም ነገር በማከናወን አንጻር በህክምና ጉዞዎ በየደረጃው ያሉ ኩነቶችን ግልፅነትና ስነ ምግባር ባለው ክትትል በመመራት የሙሉ ሰዓት ድጋፍ ይሰጣሉ።
የእኛ እንክብካቤ እና ክትትል ከህክምናም ባሻገር የሚዘልቅ ሲሆን ከህክምናዎ በኋላ በሙሉ ጤንነት እስኪያገግሙ ድረስ የተሟላ ድህረ ህክምና ድጋፍ በመስጠት የእርስዎን ኃላፊነታችንን እንወጣለን ። ህክምምዎን ጨርሰው ካበቁበት ሰዓት ጀምሮ ከህክምና እንግዳ ማረፊያ ቤቶች አንስቶ እስከ ኦሪጅናል መድሃኒት አቅርቦቶች ድረስ ደህንነቶን እና ጤንነቶን ለመጠበቅ በቁርጠኛ እንተጋለን።
ሃኪም ይፈልጉ / ሆስፒታል ይፈልጉ
ሃኪም ይፈልጉ / ሆስፒታል ይፈልጉ
ሃኪም ይፈልጉ / ሆስፒታል ይፈልጉ
ሃኪም ይፈልጉ / ሆስፒታል ይፈልጉ
Fሃኪም ይፈልጉ / ሆስፒታል ይፈልጉ
ሃኪም ይፈልጉ / ሆስፒታል ይፈልጉ
ሃኪም ይፈልጉ / ሆስፒታል ይፈልጉ
ሃኪም ይፈልጉ / ሆስፒታል ይፈልጉ
የህንድ ሃገር የጤና ጥበቃ ቱሪዝም አገልግሎት ላይ ያለዎት ጥያቄዎች ለድጋፍ ሰራተኞቻችን ይላካሉ ከዚያም የግንኙነት ሰራተኞቻችን ለተጨማሪ ምክር እንዲሁም አስፈላጊም ከሆነ የህክምና አገልግሎት እንዲያገኙ ይረዳዎታል።
የድጋፍ ሰራተኛዎቻችን በማናኪ ስላለው የህክምና ሂደት ፣ ጥቅም ላይ የሚወሉ መሳሪያዎች ፣ የህክምና አማራጮችን በተመለከተ ከባለሙያዎች ጋር ነጻ የቪዲዮ ምክር አገልግሎት ይሰጣሉ።
ከነጻ የቪድዮ ምክር አገልግሎት ቀጥሎ በ 48 ሰአታት ውስጥ አጠቃላይ የህክምና ጉዞ ዝርዝር ፓኬጆች ይደርሶታል ፣ ይህም የተወሰኑ ሆስፒታሎች ምርጫዎች ከነዝርዝር ዋጋቸው ያካትታል ።
በመቀጠልም የህክምና አይነት እና ሆስፒታል ከመረጡ በኋላ የማናኪ የጉዞ ድጋፍ ሰራተኞች ወደ ህንድ ሀገር ሄዶ ለመታከም የሚያስፈልጉ የጉዞ ሰነዶች በ ህክምና ዉስጥ ለሚያስፈልጉ የሆስፒታል ዝርዝር ጉዳዮች ሁሉ ድጋፋቸውን ያደርጋሉ።
በዚህ ብቻ ሳይገታ ከህክምና መልስ ወደ ሀገሮ ለመመለስ እስከሚበሩበት ሰአት እንዲሁም ሀገርዎ ደርሰው ወደ ቤትዎ መግባቶን ካረጋገጥን በኋላ እስከሚያገግሙበት ድረስ በእውቅ ሃኪሞቻችን እና ባለሙያዎቻችን በቪድዮ በመታገዝ በ ቴሌሜዲስን እና ቴሌኮንሰልቴሽን በኩል የድህረ ህክምና አገልግሎት ይቀጥላል።
እንኳን ወደ ማናኪ ሄልዝ ኬር በደህና መጡ ፣ ማእከላችን በ ውጪ ሀገር በህንድ ኢትዮጵያ ቱርክ ሀገር ውስጥ ከፍተኛ ደረጃ ጥራት ያለው እና በተመጣጣኝ ዋጋ የህክምና አገልግሎት ይሰጣል ፣
በአለም አቀፍ ዝናን ባተረፉት ዝነኛ እና ትጉህ ሃኪሞቻችን ታግዘን ፣ የህክምና ጉዞዎን በእያንዳንዱ የእርምጃዎ ልክ አብረኖ በመጉዋዝ የተዋጣለት የግል ህክምና እንዲሁም የምክር አገልግሎት እንሰጣለን ።
በማናኪ ሄልዝኬር ተልኳችን ቀላል መርህን ያነገበ ነው ፣ ሁሉም ታካሚ የሚያስፈልገውን እና የሚገባዉን ተገቢ ህክምና እና አግኝቶ በሰላም እና በጤና እንዲመለስ ማስቻል ነው ። ምናልባትም በሙያቸው የተመሰከረላቸው ዶክተሮች ቢፈልጉ አሊያም ዘመኑ የደረሰበት የህክምና አቴክኖሎጂ አገልግሎት ቢያሻዎ አልፈውም እንደ ቤተሰብ እቅፍ ድግፍ አድርገው የሚያሳክሞት ፈልገው ከሆነ ትክክለኛው አጋር ጋር በመምጣቶ እያንዳንዱን የህክምና ሂደቶን ለመምራት ዝግጁ ነን ።
የህክምና ቱሪዝምን አንድ እርምጃ ለማራመድ ስንል አስተማማማኝ፣ ተደራሽ፣እንዲሁም በታካሚዎች ፍላጎት የተነደፈ የህክምና ክትትልን በማጎልበት ከሌላው በተሻለ መልኩ በምንሰጠው አገልግሎት ልዩነታችንን ይመስክሩ ።
የጤና ጥበቃ አገልግሎትን በተመለከተ ከእኛ ጋር ትርጉም ያለው አጋር ይሁኑ ። አብረን በመስራት የህክምና ክትትሎችን የበለጠ ዉጤታማ ማድረግ፣ ጠቃሚ እውቀቶችን እና ግብአቶችን መጋራት ፣ የጤና ጥበቃ አገልግሎትን ደረጃ ከፍ ማድረግ እንችላለን ። በዚህ አጋጣሚ ትጉህ የጤና ጥበቃ ባለሙያዎች የህክምና ቡድን መረባችንን እንድትቀላቀሉ ስንል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ። የእርሶ ልምድ አዳዲስ የህክምና አሰራሮችን ከማስተዋወቅ አልፎ አለም አቀፍ የጤና ጥበቃ ደረጃዎችን ከፍ ላድረግ ከፍተኛ ሚና ይጫወታሉ ። ጤናማ አለምን ለመፍጠር አብረን እንስራ ። አሁኑኑ ወደ ተግባር ይግቡ ፣ ማህበረሰባችንን ይቀላቀሉ፣ ልዩነት ይፍጠሩ ።
የቅርብ ጊዜ ዜናዎች እና ብሎጎች
What is Cancer? Cancer is a disease that occurs when cells in the body grow and divide uncontrollably. These abnormal
Manaaki has the best hospitals for bone marrow transplant in India that covers all aspects of a healthy bone marrow
Cancer occurs when changes called mutations take place in genes that regulate cell growth. The mutations let the cells divide